1.4만
171.5만
1,608
2020.01
We Identify A Lot About Everythings truth always at anytime =ሰውነትን፣ኢትዮጵያዊነትን እና ሃቀኝነት/እውነትን መሰረት አድርገን ነው "በጉባለች ኢትዮጵያ" የምንነጋገረው፡፡ ድልን በአብሮነት ለመቆጣጠርና በዘላቂነት ይዞ ለመቀጠል እንችል ዘንድ ሐቀኝነት ወሳኝ መሠረት ነው።ሐቅን ያልያዘ ማንኛውም አካል ድል ማድረግ እና ተቆጣጥሮ ይዞ መቆየት አይችልም። ሐቀኞች ሆነን፣ለሐቅ ቆመን፣በሐቀኝነት እየኖርን ሁልጊዜም ድል ማድረግ የማንችልበት ምንም ነገር አይኖርምና ሁሉም ሰው በተለይ ኢትዮጵያውያን በሀገራችን ኢትዮጵያ የሁልጊዜም መሠረት በሆነው ሐቀኝነት ላይ በመቆም ዘላለማዊ የድል ባለቤት መሆን አለብን ። መልካም አስበን ለመልካም ነገሮች መሳካት መትጋት የሁልጊዜም ስራችንና ባህላችን ይሁን።ምክንያቱም የምናገኘው ውጤት ሁሉ እጅግ መልካም ነውና ከሁሉም ጋር