3.5만
258.6만
1,727
እንኳን ወደ ውድስት ሚዲያ በሰላም መጣቹሁ በሚዲያችን ፨ ማኃሌታዊ ዝማሬዎች በሊቃውንት አባቶች የሚቀርቡ ወረቦች በዋዜማም ሆነ በዕለተ ቀኑ የሚቀርቡትን ። ፨ዓመታዊ ኦርቶዶክሳዊ የንግስ በዓል አከባበሮች ። ፨የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሬዎች ዝማሬዎች እና ወረቦች ከሊቃውንት አባቶቻቸው በተማሩት መሰረት የሚያቀርቡትን ። ፨የወንጌል ትምህርቶችን ። በቀጥታም ሆነ ፕሮግራሞች ከተላለፍ በሆላ ወደ ኦርቶዶክሳዊያን ምዕመናን የማድረስ ዓላማ የያዘ ነው ። ስለዚህ ሚዲያውን ሰብስክራይብ በማድረግ የደወሉንም ምልክት በመጫን ከላይ የተጠቀሱትን አገልግሎቶች ማግኘት ትችላላችሁ።
Redirecting...